Banner
yfÝDÂ MZgÆ                              QòC
yÞZB /ymNGST ÊD× fÝD
yÞZB /ymNGST t½l¤vþiN fÝD
y¥HbrsB ÊD× fÝD
    yWÀ yBéDµST PéG‰äCN tqBlÖ bKFà ldNb®C y¥DrS xgLGlÖT fÝD
    bygþz¤W y¸wÈ HTmT MZgÆ
*     *     *     *     *    *
bygþz¤W y¸nsù _Ãq½ãC
KMCT(Archive)
 
«Ý¸ DrgòC
xþÊt½D
êL¬
xþz¤x
xYtE†
xþK¬D
yBéDµStéC xD‰š
 
 
 yx¥R¾ ðd§T GDfT y¸ÃU_ä kçn update internet explorer 8

የዛምቢያ ኤምባሲ ሠራተኞች ባለስልጣኑን ጎበኙ::15-06-2003

ሁለት የዛምቢያ ኤምባሲ ባልደረቦች አርብ የካቲት 11 ቀን 2003 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣንን የሥራ እንቅስቃሴ ተዘዋውረው ጎበኙ፡፡

zambya

በጉብኝቱ ወቅት

ሚ/ር ጊልበርት ችዙካ እና ሚስ ደርካስ ኢሉንጋ ችልሸ የባለስልጣኑን የመገናኛ ብዙኃን ክትትልና ድጋፍ የሥራ ሂደት እንቅስቃሴን ተዘዋውረው የተመለከቱ ሲሆን ልዩ ልዩ ጥያቄዎችም አንስተው ምላሽና ማብራሪያ በባለሙያዎች ተሰጥቷቸዋል፡፡

የባለስልጣኑ የብሮድካስት አገልግሎት የክትትልና ድጋፍ ባለሙያዎች በበኩላቸው ባለስልጣኑ ባለው ልዩ መሳሪያ /ሰርቨር/ በመታገዝ እስከ ስድስት ወራት ድረስ የቅጅ ፕሮግራሞችን በናሙና በመምረጥና በኮምፒውተሮቻቸው ላይ መልሰው በመጫን ጥሰት መፈፀም ወይም አለመፈፀሙን ያረጋግጣሉ፡፡

በምን ያህል ቋንቋዎች የሚተላለፉ ፕሮግራሞችን ነው ለመሆኑ የምትከታተሉት ተብለው በልኡካን ቡድኑ ተጠይቀው ኢንስፔክተሮች ሲመልሱ ሀገራችን ውስጥ ካሉ 80 የብሔርብሔረሰብ ቋንቋዎች 40 ያህሉ ሕብተሰቡን ለማሳወቅ፣ ለማስተማርና ለማዝናናት በኤፍ ኤም ጣቢያዎች በሥራ ላይ እንደዋሉ ገልፀዋል፡፡

በብሮድካስት አገልግሎት በሚተላለፉ ፕሮግራሞች ላይ ጥቆማ ተቀብሎ በማጣራት በኩል ምን ያህል ሰርታችኋል ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ ባለስልጣኑ ከተለያዩ ግለሰቦች፣ ድርጅቶች፣ ማኀበራት፣ ወዘተ የሚቀርቡለትን ቅሬታዎችና ጥቆማዎች ተቀብሎ ምላሽ በመስጠት ላይ እንደሚገኝ ባለሙያዎቹ ገልፀዋል፡፡

ባየነው የሞኒተሪንግ መሳሪያ እና በኢንስፔክተሮች ጥንካሬና ትጋት በእጅጉ ተደምመናል ያሉት ኢሉንጋ አያይዘውም ሀገራቸው ዛምቢያ ከኢትዮጵያ የብሮድካስት አሠራር ብዙ የምትማረው ነገር እንዳለ ጠቁመዋል፡፡ "ተልዕኮአችን የባለስልጣኑን የክትትልና ድጋፍ ሥራዎች ተዘዋውሮ መመልከትና ትምህርት መቅሰም ነበር፡፡ ያን ዛሬ በሚገባ አይተናል" ያሉት ደግሞ ሚ/ር ችዙካ ነበሩ፡፡ በሚዲያ ክትትልና ድጋፍ ሥራ ውስጥ ተግዳሮቶች ይኖራሉ ሆኖም ዋናው ነገር እነሱን በጥበብና በብልሀት ማለፍ ነው ብለዋል፡፡

ባለስልጣን መ/ቤቱ እና የዛምቢያ ማስታወቂያ ሚኒስቴር በመገናኛ ብዙኃን ዙሪያ ልምድ ሲለዋወጡና በቅርበት ተጋግዘው ሲሰሩ መቆየታቸው ታውቋል፡፡

Updated September 2009 Copyright © 2009
Ethiopian Broadcasting Authority. All righs reserved.
You Are Visitor Number
website hit counter


ENGLISH PAGE
   
               
Bé¹R
¥HbrsB ÊÄ× BéDµST xgLGlÖT
fÝD ywsÇ y¥HbrsB ÊÄþü BéDµST xgLGlÖT ÈBÃãC ZRZR mr©
Sl mS¶Ã b¤tÜ x«Ý§Y mr©
QʬãC _ö¥ãC
z¤Â mIÿT
xm¬êE mI¼¤T
PÊS ¶lþZ
æè Ul¶