Banner
yfÝDÂ MZgÆ                              QòC
yÞZB /ymNGST ÊD× fÝD
yÞZB /ymNGST t½l¤vþiN fÝD
y¥HbrsB ÊD× fÝD
    yWÀ yBéDµST PéG‰äCN tqBlÖ bKFà ldNb®C y¥DrS xgLGlÖT fÝD
    bygþz¤W y¸wÈ HTmT MZgÆ
*     *     *     *     *    *
bygþz¤W y¸nsù _Ãq½ãC
KMCT(Archive)
 
«Ý¸ DrgòC
xþÊt½D
êL¬
xþz¤x
xYtE†
xþK¬D
yBéDµStéC xD‰š
 
 
 yx¥R¾ ðd§T GDfT y¸ÃU_ä kçn update internet explorer 8

ማርችኤይትበድምቀትተከበረ ዝግጅቱአዝናኝናአስተማሪነበር

የሴቶች ቀን የሴቶች የተደራጀ ተሳትፎና ንቅናቄ ለዕድገትና ትራንስፎርማሽን ዕቅዱ ስኬት ወሳኝ ነው በሚል መሪ ቃል ጊዜ በባለስለጣኑ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ትናንት በድምቀት ተከበረ፡፡

የግማሽ ቀን ፕሮግራሙን የባለስልጣኑ ሴቶች ግብረሃይል ከሰው ሀብት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የቡና መጠጣት፣ የዳቦ መቁረስ ማኀበራዊ ስነስርዓቶች ከመካሄዱም በላይ በስላይድ ፕሮጀክተሩ የብሔር ብሔረሰቦችን ፎቶ እንዲሁም በሴቶች ዙሪያ የሚያጠነጥን በዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል የተዘጋጀ ዶክመንተሪ ፊልም በተከታታይ ቀርቧል፡፡

 

???8

እንዲህ ያከብሯል!

አቶ አያሌው ጌታነህ የመገናኛ ብዙኃን ማስፋፊያ የሥራ ሂደት ዳይሬክተር በዓሉን በንግግር ሲከፍቱ "ሴቶችእንደሚታወቀውየሕብረተሰቡግማሽአካልናቸው፡፡በመሆኑምሊከበሩ፣ሊወደዱናሊፈቀሩይገባል፡፡እርግጥነውከዚህበፊትብዙየባህልናየኢኮኖሚተፅዕኖይደረግባቸውነበር፡፡ይሁንእንጂባካሄዱትጠንካራትግልበርካታድሎችንእየተጐናፀፉመጥተዋል፡፡"ብለዋል፡፡

ወ/ሮ ዱሬቲ ታደሰ እና ወ/ሪት መታገስ ሳሙኤል በተከታታይ የባለስልጣኑ ባለሙያዎችና የግብረ ኃይሉ አስተባባሪዎች የሴቶችን ሀገር አቀፍ እና ዓለም ዓቀፍ እንቅስቃሴ አስመልክተው ፅሁፍ አቅርበዋል፡፡ ማርች 8 በተባበሩት መንግስታት ዕውቅና አግኝቶ እንዲከበር ከተደረገበት ቀን ጀምሮ ሀገራት ቀኑን ብሔራዊ በዓል በማድረግ በልዩ ልዩ ዝግጅት ድንበር፣ ዘር፣ ቋንቋ፣ ባህል፣ ኃይማኖት፣ ኢኮኖሚና ፖለቲካ ሳይለያቸው በጋራ እያከበሩት ይገኛሉ፡፡ በመሆኑም እኛም በዓሉን በዛሬው ዕለት በዚህ መልኩ ተሰባስበን በድምቀት በማክበራችን የተሰማን ደስታ እጥፍ ድርብ ነው ብለዋል፡፡

በዓሉን በባለሙያዎች የቀረቡ አዝናኝና ቁምነገር አዘል ግጥሞች እንዲሁም በሴቶችና በባለስልጣኑ ዙሪያ ያጠነጠኑ የጥያቄና መልስ ውድድሮች ያደመቁት ሲሆን ለተወዳዳሪዎችም በሚያምሩ የስጦታ ወረቀት የተጠቀለሉ ትንሽ የሚመስሉ ነገር ግን  አጓጊ ሽልማቶች ተበርክቷል፡፡

በድምቀት የተጀመረው በዓል ሲጠናቀቅ አቶ ልዑል ገብሩ የኢንፎርሜሽንና ሕዝብ ግንኙነት የሥራ ሂደት ዳይሬክተር፡ "ዛሬ ብዙ ቁምነገር አግኝተናል፡፡ ዋናው ነገር ሴቶችን ማብቃት ነው፡፡ ሴቶች ከበቁ ደግሞ የ5ቱን ዓመት የዕድገትና የትራንስፎርማሽን ዕቅድ ያለጥርጥር እናሳካለን፡፡ በመሆኑም ሁላችንም እንደአንድ ሠራዊት፣ እንደ አንድ ተቋም ባለደረቦች በጋራ ለጋራ ዓላማ እንረባረብ፡፡" ብለዋል፡፡

ማርች 8 በሀገራችን ለ35ኛ ጊዜ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ100ኛ ጊዜ መከበሩ ታውቋል፡፡

 

Updated September 2009 Copyright © 2009
Ethiopian Broadcasting Authority. All righs reserved.
You Are Visitor Number
website hit counter


ENGLISH PAGE
   
               
Bé¹R
¥HbrsB ÊÄ× BéDµST xgLGlÖT
fÝD ywsÇ y¥HbrsB ÊÄþü BéDµST xgLGlÖT ÈBÃãC ZRZR mr©
Sl mS¶Ã b¤tÜ x«Ý§Y mr©
QʬãC _ö¥ãC
z¤Â mIÿT
xm¬êE mI¼¤T
PÊS ¶lþZ
æè Ul¶