Banner
yfÝDÂ MZgÆ                              QòC
yÞZB /ymNGST ÊD× fÝD
yÞZB /ymNGST t½l¤vþiN fÝD
y¥HbrsB ÊD× fÝD
    yWÀ yBéDµST PéG‰äCN tqBlÖ bKFà ldNb®C y¥DrS xgLGlÖT fÝD
    bygþz¤W y¸wÈ HTmT MZgÆ
*     *     *     *     *    *
bygþz¤W y¸nsù _Ãq½ãC
KMCT(Archive)
 
«Ý¸ DrgòC
xþÊt½D
êL¬
xþz¤x
xYtE†
xþK¬D
yBéDµStéC xD‰š
 
 
 yx¥R¾ ðd§T GDfT y¸ÃU_ä kçn update internet explorer 8

ሴት ባለሙያዎቻችን  ዱብ ዱብ አሉ፡፡
የሩጫው መሪ ቃል «የቤተሰብ ምጣኔ በምርጫ »የሚል ነበር፡፡

መጋቢት 5 ቀን 2003 ዓ.ም

መጋቢት 4 ቀን 2003 ዓ.ም  ማርች 8  ምክንያት በማድረግ ለስምንተኛ ጊዜ በተዘጋጀው የሴቶች ታላቁ ሩጫ ላይ የባለስልጣኑ ሴት ባለሙያዎች  ተሳታፊ ሆኑ፡፡ውድድሩም በጣም የደመቀና ያማረ ነበር፡፡
ውድድሩ ከመጀመሩ ቀደም ብሎ የባለስልጣኑ ሴት ባለሙያዎች ከጠዋቱ 1፡30 ላይ በባለስልጣኑ መ/ቤት ተገኙ፡፡  የባለስልጣኑን ሎጎ ቲሸርቱ ጀርባ ላይ በማድረግ  ተቋሙን የማስተዋወቅ ስራ ሰሩ፡፡

ባለሙያዎቹ መነሻቸውን ብሮድካስት በማድረግ አትላስ ሆቴል ድረስ ሰውነታቸውን እያሟሟቁ የሮጡ ሲሆን አትላስ ከደረሱ በኋላ ከታዋቂ አርቲስት ቻቺ ታደሰ ጋር በመሆን  ቀለል ያሉ ኤሮቢክስ እስፖርቶችን  በመስራት ወደ ውድሩ ውስጥ ገብተዋል፡፡
              ባለሙያዎቹ ሩጫውን ባጠናቀቁበት ወቅት       

ውድድሩን ታዋቂዎቹ አትሌቶች ሻለቃ ሓይሌ ገ/ስላሴና መሰረት ደፋር ያስጀመሩ ሲሆን ተይዞ የነበረው ረከርድም መሰበሩ ታውቋል፡፡
በውድድሩ ላይ ዘጠኝ ሺህ  የሚደርሱ ተወዳዳሪዎች የተሳተፉ ሲሆን የባለስልጣኑም ሴት ባለሙያዎች በውድድሩ  እንደተደሰቱ ገልጸዋል፡፡ ለሩጫው ሶስት አይነት ሜዳሊያ የተዘጋጀ ሲሆን  ከ1-3ኛ ደረጃ ለወጡ በሽልማትነት ተሰጥቷል፡፡ በመጨረሻም የፎቶ መነሳት ፕሮግራም ተካሂዶ የውድድሩ ፍጻሜ ሆኗል፡፡

 

Updated September 2009 Copyright © 2009
Ethiopian Broadcasting Authority. All righs reserved.
You Are Visitor Number
website hit counter


ENGLISH PAGE
   
               
Bé¹R
¥HbrsB ÊÄ× BéDµST xgLGlÖT
fÝD ywsÇ y¥HbrsB ÊÄþü BéDµST xgLGlÖT ÈBÃãC ZRZR mr©
Sl mS¶Ã b¤tÜ x«Ý§Y mr©
QʬãC _ö¥ãC
z¤Â mIÿT
xm¬êE mI¼¤T
PÊS ¶lþZ
æè Ul¶