Banner
yfÝDÂ MZgÆ                              QòC
yÞZB /ymNGST ÊD× fÝD
yÞZB /ymNGST t½l¤vþiN fÝD
y¥HbrsB ÊD× fÝD
    yWÀ yBéDµST PéG‰äCN tqBlÖ bKFà ldNb®C y¥DrS xgLGlÖT fÝD
    bygþz¤W y¸wÈ HTmT MZgÆ
*     *     *     *     *    *
bygþz¤W y¸nsù _Ãq½ãC
KMCT(Archive)
 
«Ý¸ DrgòC
xþÊt½D
êL¬
xþz¤x
xYtE†
xþK¬D
yBéDµStéC xD‰š
 
 
 yx¥R¾ ðd§T GDfT y¸ÃU_ä kçn update internet explorer 8

ባለስልጣኑ ያሳተመው ቡክሌት በመሰራጨት ላይ ይገኛል::15-06-2003

የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን የ2002 የምርጫ ነክ ሥራዎችና ሌሎች ተግባራትን የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት በቡክሌት መልክ አዘጋጅቶ በማሰራጨት ላይ ይገኛል፡፡

....... .. . . ............................... ......

የባለሥልጣኑ አዲስ ሎጎ ያለበትና 59 ገጾችን በሁለት ክፍል አካቶ የያዘው ይኸው ቡክሌት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር የታተመ ሲሆን ቡክሌቱ በተቋሙ የኢንፎርሜሽንና ሕዝብ ግንኙነት የሥራ ሂደት በመሰራጨት ላይ ይገኛል፡፡

ክፍል አንድ በባለሥልጣን መ/ቤቱ በ2002 የተደረገውን ሀገር አቀፍ ጠቅላላ ምርጫን መሠረት በማድረግ ያደረገውን የመገናኛ ብዙኃን ነፃ የአየር ሰዓትና የጋዜጣ አምድ ድልድልና አጠቃቀም አስመልክቶ ያከናወናቸውን ሥራዎች የሚዘረዝር ሲሆን ክፍል ሁለት ባለስልጣን መ/ቤቱ ከምርጫ ሥራ ጎን ለጎን በበጀት ዓመቱ ያከናወናቸውን ሌሎች ሥራዎችን ይቃኛል፡፡

በባለሥልጣኑ የኢንፎርሜሽንና ሕዝብ ግንኙነት የሥራ ሂደት ዳይሬክተር አቶ ልዑል ገብሩ  ቡክሌቱ በዓይነቱ የመጀመሪያ መሆኑን ጠቁመው በአራተኛው አገር አቀፍ ጠቅላላ ምርጫ ተሳትፎ ላደረጉና ለፖለቲካ ፓርቲዎች ነፃ የአየር ጊዜና የጋዜጣ አምድ በመመደብ ዓላማቸውንና ፕሮግራማቸውን እንዲያስተዋውቁ ከፍተኛ ጥረት ላደረጉት የመገናኛ ብዙኃን ተቋማት እንዲሁም ለተለያዩ ባለድርሻ አካላት ቡክሌቱ እንደሚሰራጭ ጠቁመዋል፡፡

ቡክሌቱ በሽፋኑ የውስጥ ገጾች የባለስልጣኑና የምርጫ ቦርድን ራዕዮች፣ ተልዕኮዎች እና እሴቶች አካቷል፡፡

ቡክሌቱ በምርጫ ወቅት የነበረውን ነፃ የአየር ሰዓትና የጋዜጣ አምድ አጠቃቀም ሁኔታ በስፋት የሚዳስስና በቀጣይ መደረግ ስላለባቸው ቁምነሮች በስፋት የሚጠቁም በመሆኑ ባለድርሻ አካላት ለተለያዩ ጥናትና ምርምር ሥራዎች ቢጠቀሙበት አስተዋጽኦው የጐላ እንደሆነ ዳይሬክተሩ ጠቅሰዋል፡፡

ቡክሌቱን በSoft Copy ከባለስልጣኑ መ/ቤት ማግኘት የሚችሉ ሲሆን በተጨማሪም በባለስልጣኑ ድረ ገጽ www.eba.gov.et ላይ የሚጫን በመሆኑ በቀላሉ Down Load አድርጎ መጠቀም እንደሚቻል ተገልጿል፡፡

የኢትዮጵያ ብሮድካሥት ባለስልጣንና የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ጽ/ቤት በምርጫ ነፃ የአየር ጊዜና የጋዜጣ አምድ አጠቃቀም ዙሪያ በጋራ ተባብረው ሲሰሩ መቆየታቸው ይታወቃል፡፡

 

Updated September 2009 Copyright © 2009
Ethiopian Broadcasting Authority. All righs reserved.
You Are Visitor Number
website hit counter


ENGLISH PAGE
   
               
Bé¹R
¥HbrsB ÊÄ× BéDµST xgLGlÖT
fÝD ywsÇ y¥HbrsB ÊÄþü BéDµST xgLGlÖT ÈBÃãC ZRZR mr©
Sl mS¶Ã b¤tÜ x«Ý§Y mr©
QʬãC _ö¥ãC
z¤Â mIÿT
xm¬êE mI¼¤T
PÊS ¶lþZ
æè Ul¶