የምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት በመስጠት እንዲሁም በዘርፉ ተገቢውን የጥናት ፣የድጋፍና የክትትል ስራዎች በመስራት ለአገሪቱ ሁለንተናዊ እድገት አስተዋጽኦ የሚያበረክት ፣ጥራቱ የተጠበቀ ቀልጣፋና አስተማማኘኝ የመገናኛ ብዙኃን እንዲስፋፋ ማድረግ::