Banner
yfÝDÂ MZgÆ                              QòC
yÞZB /ymNGST ÊD× fÝD
yÞZB /ymNGST t½l¤vþiN fÝD
y¥HbrsB ÊD× fÝD
    yWÀ yBéDµST PéG‰äCN tqBlÖ bKFà ldNb®C y¥DrS xgLGlÖT fÝD
    bygþz¤W y¸wÈ HTmT MZgÆ
*     *     *     *     *    *
bygþz¤W y¸nsù _Ãq½ãC
KMCT(Archive)
 
«Ý¸ DrgòC
xþÊt½D
êL¬
xþz¤x
xYtE†
yBéDµStéC xD‰š
 
 
 yx¥R¾ ðd§T GDfT y¸ÃU_ä kçn update internet explorer 8
  y¥HbrsBE ÊD×

የማኅበረሰብ ሬዲዮ የንግድ እና የመንግሥት ብሮድካስት አገልግሎቶች የማይሸፍኗቸውን የማኅበረሰቡን የመረጃ፣ የትምህርት እና የመዝናኛ ፍላጐቶች በማሟላት ለእድገት እና ለልማት መፋጠን ጉልህ ሚና የሚጫወት በመሆኑ፤

አገራችን የበርካታ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች አገር በመሆኗ ተደራሽና ብዙሃዊነቱ የተረጋገጠ የመገናኛ ብዙሃን ለመፍጠር የማኅበረሰብ ሬዲዮ በማስፋፋት እና ቀጣይነቱን በማረጋገጥ ዜጎች በሕገ መንግስቱ ያገኙትን መረጃ የማግኘት መብት በተሟላ ሁኔታ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል በመሆኑ፤

የዜጎች የጋራ ሀብት የሆነውን ውስን የሬዲዮ ሞገድ በአግባቡ ጥቅም ላይ ለማዋል ግልፅ እና ፍትሃዊ የፈቃድ አሰጣጥ ሥርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፤

በብሮድካስት አገልግሎት አዋጅ ቁጥር 533/1999 መሠረት ይህ መመሪያ ወጥቷል፡፡
 Ñl bpdf YmLkt


ENGLISH PAGE
አዲስ የወጡ መመሪያዎች   
    >የመንግስት ወይም የህዝብ ብሮድካስት አገልግሎት ፍቃድ አሰጣጥ መመሪያ ቁጥር 1/2003
    >የብሮድካስት አገልግሎት ፕሮግራም ቅጂ አያያዝ መመሪያ ቁጥር 2/2003
   >የመገናኛ ብዙሀን እና ተያያዥ የንግድ ስራ መደቦች የሞያ ብቃት ማረጋገጫ መስፈርቶችንነ ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 3/2003
Bé¹R

¥HbrsB ÊÄ× BéDµST xgLGlÖT

fÝD ywsÇ y¥HbrsB ÊÄþü BéDµST xgLGlÖT ÈBÃãC ZRZR mr©
Sl mS¶Ã b¤tÜ x«Ý§Y mr©
QʬãC _ö¥ãC

 

 

 
z¤Â mIÿT
xm¬êE mI¼¤T
PÊS ¶lþZ
æè Ul¶