Banner
yfÝDÂ MZgÆ                              QòC
yÞZB /ymNGST ÊD× fÝD
yÞZB /ymNGST t½l¤vþiN fÝD
y¥HbrsB ÊD× fÝD
    የውጪ የብሮድካስት ፕሮግራሞችን ለደንበኞች በክፍያ የማድረስ አገልግሎት ለተጨማሪ ቻናል የፈቃድ ማመልከቻ ቅጽ
    የንግድ ሬድዮ የፈቃድ ማመልከቻ ቅጽ
    yWÀ yBéDµST PéG‰äCN tqBlÖ bKFà ldNb®C y¥DrS xgLGlÖT fÝD
    bygþz¤W y¸wÈ HTmT MZgÆ
*     *     *     *     *    *
bygþz¤W y¸nsù _Ãq½ãC
yz¤Â KMCT(NEWSArchive)
yp½ÊÄþµL KMCT(Perdical Archive)
 
«Ý¸ DrgòC
xþÊt½D
êL¬
xþz¤x
xYtE†
yBéDµStéC xD‰š
 
 
 yx¥R¾ ðd§T GDfT y¸ÃU_ä kçn update internet explorer 8

የስፖት መልእክቱን ማቆም ሲፈልጉ በስፖት መልእክቱ ላይ ራይት ክሊክ በማድረግ play የሚለውን ይጫኑ

z¤Â

ባለሥልጣን/ቤቱከኢትዮጵያ አእምሮአዊ ንብረት ፅ/ቤት ጋር ተባብሮ ለመስራት የሚያስችል የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ

ጥር 10 ቀን 2004

የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ደስታ ተስፋው እና የኢትዮጵያ አእምሮአዊ ንብረት ፅ/ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ብርሃኑ አዴሎ ጥር 10 ቀን 2004 ዓ/ም በአእምሮአዊ ንብረት ፅ/ቤት በጋራ ተባብሮ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡

የመግባቢያ ሰነዱ ዓላማ የመገናኛ ብዙኃን በተለይም ከብሮድካስት አገልግሎት ተደራሽነት አንፃር በአዕምሮአዊ ንብረት ጥበቃ ሕጎችና አፈጻጸማቸውን አስመልክቶ ለህብረተሰቡ ተገቢ ግንዛቤና አመለካከት ለመፍጠር ያለመ ነው፡፡ ህጎችን የጣሱ አሉታዊ ድርጊቶች ተፈፅመው ሲገኙም ከማጋለጥ እንፃር ከፍተኛ ሚና ያለው መሆኑን በመገንዘብ ሁለቱ ባለድርሻ አካላት ተባብረው ለመስራት ነው፡፡
 
በፊርማ ስነስርዓቱም ላይ የተቋማቱ የስራ ኃላፊዎች በትብብር በመስራት የሚዲያውን አቅም ለማሳደግ እንደሚሰሩ ገልፀው በትብብር መስራቱ የለውጥ ሰራዊት በመገንባት ሂደት ላይ የራሱ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው ገልጸዋል፡፡

ሁለቱ ተቋማት በመግባቢያ ሰነዱ መሰረት በጋራ መስራት እንዳለባቸው በመግለጽ አፈጻጸሙም በጋራ እየተገመገመ የአፈጻጸም አቅጣጫ በማስቀመጥ ለእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዱ ስኬታማነት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ለማበርከት እንደሚሰሩ ተናግረዋል፡፡ 

በፊርማ ስነስርአቱ ወቅት

ለተቋሙ የሥራ ኃላፊዎች ሲሰጥ የቆየው የሁለንተናዊ ለውጥ አመራር ስልጠና ተጠናቀቀ!

ታህሳስ 13 ቀን 2004 ዓ.ም

ለተቋሙ 18 የሥራ ሃላፊዎች ከሐምሌ 7 ቀን 2002 ዓ.ም እስከ  ታሕሳስ 13 ቀን 2004 ዓ.ም በተቋሙ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለሦስት ተከታታይ ዙሮች ከኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት በመጡ አሰልጣኞች በሁለንተናዊ ለውጥ አመራር እና ኮቺንግ ርዕስ ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ።
በባለሥልጣን መ/ቤቱ የሰው ሃብት አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዘውዱ አድማስ ስልጠናው በተቋሙ ውስጥ ያሉ የሥራ ኃላፊዎች እና የቡድን መሪዎች በለውጥ አመራር እና ኮቺንግ ዙሪያ የዳበረ እውቀትና ክህሎት እንዲኖራቸው ለማስቻል ታልሞ መዘጋጀቱን አብራርተዋል።
እንደ አቶ ዘውዱ ገለጻ ስልጠናው በሦስት ተከታታይ ዙሮች ተከፍሎ በተግባር ተደግፎ ሲሰጥ እንደቆየ ገልጸዋል። በስልጠናው ላይም የለውጥ አመራር

የባለሥልጣን መ/ቤቱ ዋና ዳይሬክተር የመዝጊያ ንግግር ሲያደርጉ

ምንነት፣ ከነበርንበት የተለመደ አስተሳሰብ በመውጣት ለተሻለ ውጤት ሊያበቁ የሚችሉ ሃሳቦችን የማፍለቅ (Breackthrough)፣ በተቋሙ ለተጀመሩ የለውጥ ሥራዎች   አጋዥ የሆኑ ፕሮጀክቶችን በመንደፍ የተግባር ልምምድ እያደረጉ ወደ ተግባር የመለወጥ ብቃት፣ መሪዎች የሚመሩዋቸውን ባለሙያዎች በመደገፍና በማብቃት ለተሻለ ውጤት እንዲበቁ እና የሚያጋጥሙ ስሜቶችን በመቆጣጠር ችግሮችን የመፍታት ክህሎት በሚሉ ዓበይት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መሆኑን አብራርተዋል። ስልጠናው ባለሥልጣን መ/ቤቱ እያከናወነው ለሚገኘው ተቋማዊ የለውጥ ትግበራ ስኬት አመራሩ የሚጠበቅበትን  እንዲወጣ ለማድረግ አስተዋጽኦ ይኖረዋል። በተጨማሪም አመራሩ የመምራት እውቀትና ክህሎቱን በማሻሻል ሳይንሳዊና ዘመናዊ የሆነ የአመራርና የመምራት ብቃት እንዲኖረው ምቹ ሁኔታ ይፈጥርለታል ሲሉ አቶ ዘውዱ አስገንዝበዋል። 
የስልጠናው ተሳታፊዎችም ስልጠናው የተሻለ ዓቅም እንደፈጠረላቸው በመግለጽ ለወደፊቱም መሰል ስልጠናዎች እንዲሰጣቸው ገልጸዋል።

በስልጠናው ማጠቃለያ የባለሥልጣን መ/ቤቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ደስታ ተስፋው ለስልጠናው ተሳታፊዎች የምስክር ወረቀት ከሰጡ በኋላ "አመራር ለለውጥ ወሳኝ መሆኑን አውስተው፣ መሪ ማለት ከሌሎች ቀድሞ ግንባር ቀደምት በመሆን ሌሎችን ማስከተል በመሆኑ የተሰጣችሁን የመሪነት ሚና ከስልጠናው ባገኛችሁት እውቀት በመቃኘት ለተሻለ ውጤት መትጋት አለባችሁ ሲሉ ገልጸዋል። አያይዘውም አቶ ደስታ የስልጠናው ውጤታማነት የሚገለጸው ያገኛችሁትን ስልጠና በተግባር መግለጽ ስትችሉ" ነው ብለዋል።
Updated September 2009 Copyright © 2009
Ethiopian Broadcasting Authority. All righs reserved.
You Are Visitor Number
website hit counter


ENGLISH PAGE
አዲስ የወጣ የማህበረሰብ ሬድዮ መመሪያ
ሙሉውን መመሪያ pdf ይመልከቱ
የስልጠናና የውይይት ሰነዶች
ለብሮድካስተሮችና ለባለድርሻ አካላት ለውይይት የተዘጋጀ ሰነድ(.ppt)
አዲስ የወጡ መመሪያዎች   
    >የመንግስት ወይም የህዝብ ብሮድካስት አገልግሎት ፍቃድ አሰጣጥ መመሪያ ቁጥር 1/2003
    >የብሮድካስት አገልግሎት ፕሮግራም ቅጂ አያያዝ መመሪያ ቁጥር 2/2003
    >የመገናኛ ብዙሀን እና ተያያዥ የንግድ ስራ መደቦች የሞያ ብቃት ማረጋገጫ መስፈርቶችንነ ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 3/2003
Bé¹R
ፈቃድ የወሰዱ የማኅበረሰብ ሬዲዮ
ብሮድካስት አገልግሎት ጣቢያዎች
ዝርዝር መረጃ
የማኅበረሰብ ሬዲዮብሮድካስት
አገልግሎት
የብሮድካስትአገልግሎትፈቃድ
ለማግኘትመሟላትያለባቸው ቅድመ
ሁኔታ­ዎች
በብሮድካስተሮችላይስለሚቀርቡቅሬታ
­
ችና ጥቆማጥች
በየጊዜው የሚወጣ
የሕትመት ምዝገባ እንዴት ይካሄዳል?
የኢትዮጵያ
ብሮድካስት ባለሥልጣንአጠቃላይ
መረጃ
የመገናኛ ብዙኃን እና ተያያዥ የንግድ ሥራ መደቦች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መስፈርቶች

 

 

 
z¤Â mIÿT
xm¬êE mI¼¤T
PÊS ¶lþZ
æè Ul¶